“አመራሩና ፈጻሚው በክረምት ወራት የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ላይ ብቻ ከማተኮር ወጥቶ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ እያደረገ ያለው የተግባር ምላሽ አበረታች ነው”
አህመዲን መሀመድ (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ አመራሩና ፈጻሚው በክረምት ወራት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ብቻ
አህመዲን መሀመድ (ዶ/ር) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ አመራሩና ፈጻሚው በክረምት ወራት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ብቻ
በምርቃ ፕሮግራሙ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ/ር) እንደገለጹት የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ሥራ ፕሮጀክት
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ የብሎክ እጣ የማውጣት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ
በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር የተገነባው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስቴር ዴኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤሊያስን ጨምሮ የክልልና የሰሜን ጎጃም ዞን ከፍተኛ
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ሞላ መልካሙ እንደገለጹት፤ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራትን ከላይ እስከ ታች ባለው
በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በ88 ሚሊዮን 28 ሺህ 108 ብር ወጪ የተገነባው የአጆ ሜዳ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ሞላ መልካሙ እንደገለጹት፤ በተያዘው በጀት ዓመት በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን ወደ ተሻለ የዕድገትና የዘመናዊነት
በሁነቱ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የቢሮው ኃላፊ፣ የቢሮው ኮር አመራሮች፣ የዞንና ሪጆፖሊታን መምሪያ ኃላፊዎች፣ ከንቲባዎች፣ የቢሮ ዳይሬክተሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው ተሳታፊዎች