September 1, 2025

Uncategorized

የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በስሩ ከሚገኙ የዞንና ሬጆፖሊታን ከተማ መምሪያዎች ጋር የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ስምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል።

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ሞላ መልካሙ እንደገለጹት፤ በተያዘው በጀት ዓመት በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን ወደ ተሻለ የዕድገትና የዘመናዊነት

Uncategorized

የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህር ዳር ማካሄድ ጀምሯል።

በሁነቱ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የቢሮው ኃላፊ፣ የቢሮው ኮር አመራሮች፣ የዞንና ሪጆፖሊታን መምሪያ ኃላፊዎች፣ ከንቲባዎች፣ የቢሮ ዳይሬክተሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው ተሳታፊዎች

Scroll to Top