እንኳን ደህና መጡ

አብክመ ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ

የቢሮ  ኃላፊ መልዕክት

የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ  ኃላፊ መልዕክት

የምንመራው የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮም በከተሞች ጉዳይ ላይ ቁልፍ ሚና ያለውና ከተሞች የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ለውጥ ሞተርና ማዕከል፣ ውብና ጽዱ፣ ለኑሮ ተስማሚ እንዲሆኑ በማስቻል ለክልላችን ብሎም ለአገራችን ብልፅግና ወሳኝ የሆኑ ተግባራት የሚከናወኑበት ነው፡፡ በመሆኑም ቢሮው የክልሉ ከተሞች  መሰረተ ልማት የተስፋፋባቸው፣ ውብና ፅዱ፣ የልማትና የአገልግሎት ማዕከል እንዲሆኑ በመገንባት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥን እንደ ተልዕኮ ይዞ ባለፉት ዓመታት ባከናወናቸው ተግባራት በርካታ ለውጦች ተመዝግበዋል፡፡

  በአሁኑ ወቅት በክልላችን በየአካባቢው አዳዲስ ከተሞች መፈጠር፣ ከገጠር ወደ ከተማ የሚደረግ ፍልሰት እና የነባር ከተሞች ወደ ጎን መስፋት ከተፈጥሮዓዊው የህዝብ ዕድገት ጋር ተዳምሮ የከተሞች ህዝብ ብዛት ከሚጠበቀው በላይ በፍጥነት የጨመረበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ይህን  ተከትሎም በከተሞች የአገልግሎት አሰጣጡ ተደራሽ እና አርኪ ያልሆነበት፣ ሌብነት በስፋት የሚስተዋልበት፣ የመኖሪያ ቤት እና የመሰረተ ልማት ፋላጎት በእጅጉ የጨመረበት እንዲሁም ሥራ አጥነት እና የከተማ ድህነት የተስፋፋበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ በተለይም በከተሞች የሚታየውን ሌብነት መታገል እና በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት ልዩ ትኩረት የሚሻው ጉዳይ ነው፡፡

ሞላ መልካሙ (ዶ/ር)

የአብክመ ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

የተመረጡ አገልግሎቶች

አዳዲስ ዜናዎች

በከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ሥራ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የተገነባው ትምህርት ቤት ተመረቀ!

በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በ88 ሚሊዮን 28 ሺህ 108 ብር ወጪ የተገነባው የአጆ ሜዳ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት...

የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በስሩ ከሚገኙ የዞንና ሬጆፖሊታን ከተማ መምሪያዎች ጋር የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ስምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል።

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቢሮ ኃላፊው ዶ/ር ሞላ መልካሙ እንደገለጹት፤ በተያዘው በጀት ዓመት በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን ወደ ተሻለ የዕድገትና...

የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህር ዳር ማካሄድ ጀምሯል።

በሁነቱ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የቢሮው ኃላፊ፣ የቢሮው ኮር አመራሮች፣ የዞንና ሪጆፖሊታን መምሪያ ኃላፊዎች፣ ከንቲባዎች፣ የቢሮ ዳይሬክተሮች እና ጥሪ...

የቢሮው አስተዳደሮች

ሞላ መልካሙ (ዶ/ር)

የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ

አቶ ሱለይማን እሸቱ

ምክትል ቢሮ ኃላፊ

አቶ አላምር ተሻለ

የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ ሺቤ ክንዴ

የቢሮ አማካሪ

አዲሱ ደባልቄ (ዶ/ር)

በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

በክልላችን የሚገኙ ከተሞች

1

በክልሉ ከሚገኙ 60,560 የመንግስት ቤቶች ውስጥ ቤቶች ወደ ዘመናዊ የመረጃ ቋት (ሶፍትዌር) የገቡ

1

በዘርፉ በሚከናወኑ የልማት ስራዎች ላይ ቋሚና ጊዜያዊ የስራ እድል የተፈጠረላቸዉ

1

ያግኙን

Scroll to Top