Uncategorized

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በፋሲሎ፣ በየካቲት 23 እና በዶና በር ትምህርት ቤቶች ያስገነባቸውን 5 ብሎክ 20 አዳዲስ የቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶችን ገንብቶ አስመረቀ፡፡

በምርቃ ፕሮግራሙ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ/ር) እንደገለጹት የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትና ሥራ ፕሮጀክት