Uncategorized

የአብክመ ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ በስሩ ከሚገኙ ዞኖችና ሪጂዮፖሊታን መምሪያዎች የተወጣጡ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ቡድን መሪዎች በተገኙበት የ2019 በጀት ዓመት የጋራ ዕቅድ ማናበቢያ መድረክ በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል።

በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ሞላ መልካሙ እንደገለጹት፤ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ዋና ዋና ተግባራትን ከላይ እስከ ታች ባለው